Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
Dstv decoder
New
Br3,499

የቤትዎን መዝናኛ ጥራት ሊያሳድጉ አስበዋል? DStvን ካሉበት ሆነው ይዘዙ!
​📡 DStv Decoder – ለሁሉም የሚሆን አማራጭ!
ከ800 በላይ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በከፍተኛ ጥራት (HD)። ለልጆች፣ ለአዋቂዎችና ለቤተሰብ ተመራጭ የሆኑ ፕሮግራሞች፦
​⚽️ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የቀጥታ ስርጭት (Sports)
​🎬 ምርጥ ፊልሞች እና ተከታታይ ድራማዎች (Movies & TV Series)
​🎠 የልጆች ትምህርታዊና መዝናኛ ፕሮግራሞች (Kids & Education)
​🌍 አለም አቀፍ ዜናዎች፣ ሳይንስና ተፈጥሮ (Documentary)
​🙏 የሃይማኖት እና የባህል ስርጭቶች
​💰 የጥቅል አማራጮች (በወር)፦
​ጎጆ፦ 570 ብር
​ቤተሰብ፦ 1,000 ብር
​ሜዳ፦ 1,700 ብር
​ሜዳ ስፖርት፦ 2,300 ብር
​ሜዳ ፕላስ፦ 3,300 ብር
​ፕሪሚየም፦ 7,900 ብር (እንደ ምርጫዎ የቻናል ብዛት ይጨምራል/ይቀንሳል)
​💡 ልዩ ጥቅማጥቅም፦
ለሁለት ቲቪ መጠቀም ለሚፈልጉ “Extra View/Link” በማስደረግ ወርሃዊ ክፍያዎን በግማሽ ይቀንሱ!
​✅ ለምን እኛን ይመርጣሉ?
​ሙሉ የባለሙያ እገዛ እና ድጋፍ።
​ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በነፃ እናደርሳለን።
​እኛ ጋር ሲገዙ ህጋዊ መታወቂያና ደረሰኝ በማቅረብ እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቃሉ።
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📲 09 63 22 71 71
📲 09 37 38 39 73
​ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!

Overview