BaleSuQ

🌟 እንኳን ወደ ባለሱቅ (BaleSuQ) በደህና መጡ!

ባለሱቅን ለመጠቀም ስለመረጡ እናመሰግናለን። ባለሱቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም አይነት ንብረት (ኤሌክትሮኒክስ፣ መኪና፣ ቤት እና ሌሎችም) በቀጥታ ከሻጭ ወደ ገዥ የሚያገናኝ ግዙፍ የገበያ መድረክ ነው።

🚀 ለምን ባለሱቅን ይጠቀማሉ?

  • በነጻ፦ ማንኛውንም ዕቃ ያለ ምንም ክፍያ መለጠፍ እና መሸጥ ይችላሉ።
  • የOnline ሱቅ፦ አካውንት በመፍጠር ብቻ የራስዎን የኦንላይን ሱቅ ይገንቡ።
  • ቀጥታ ግንኙነት፦ ከገዥዎች ጋር በቀጥታ በመገናኘት ዕቃዎን በፍጥነት ይሽጡ።

📈 ሽያጭዎን ለማሳደግ የሚረዱ ልዩ አማራጮች

ማስታወቂያዎ በብዙ ሰዎች እንዲታይ እና ፈጣን ገዥ እንዲያገኝ እነዚህን በትንሽ ክፍያ የሚሰሩ ማስተዋወቂያዎች ይጠቀሙ፦

  1. Featured (ከላይ ተለይቶ የሚታይ)፦ ማስታወቂያዎ በዌብሳይቱ እና በአፑ የመጀመሪያ ገፅ ላይ በጉልህ እንዲታይ ያደርጋል።
  2. Daily Auto Post፦ ማስታወቂያዎ ሁልጊዜ አዲስ ሆኖ ከላይ እንዲታይ በየቀኑ በራሱ ጊዜ (Automatically) ፖስት ይደረጋል።
  3. Top፦ ማስታወቂያዎ TOP ሆኖ ከላይ የሚያደርጉበት የ ማስታወቂያ አይነት ነው።

💎 የ “All in One” ጥቅል

ይህ ጥቅል በአብዛኛው ብዙ እቃ ለሚይዙ ነጋዴዎች ተመራጭ ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • ያልተገደበ (Unlimited) ማስታወቂያዎችን መለጠፍ ይችላሉ።
  • ለ30 ቀናት የሚቆዩ Featured, Top እና Daily Auto Post ማስታወቂያዎችን ያካትታል።
  • Verified የሆነ የራስዎ የተሟላ የኦንላይን ስቶር ይኖሮታል።
  • የደንበኞች አገልግሎት ድጋፍ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ካስፈለጎት እናመቻቻለን።

🔗 ጠቃሚ ሊንኮች

ለበለጠ መረጃ፦
📞 በ 0977-10-99-99 ይደውሉልን።

ባለሱቅ – የኢትዮጵያውያን የገበያ መድረክ!