About Our BaleSuQ Marketplace
በቅድሚያ የባለሱቅ ዌብሳይት እና አፕ ቤተሰብ ለመሆን ስላቀዱ እናመሰግናለን:: ባለሱቅ ዌብሳይት እና አፕ የተለያዩ እንደ ኤሌክትሮኒክስ፣ መኪና፣ ቤት እንዲሁም ማንኛውንም ነገር ለመሸጥ እና ለመግዛት በቀጥታ ሻጭን ከገዥ የሚያገናኝ ዌብሳይት እና አፕ ነው። በዌብሳይታችን አካውንት ከፈጠሩ ቡሃላ ማንኛውንም የሚሸጥ ንብረት፣ ዕቃ ወይም ማስታወቂያ መለጠፍ እንዲሁም የኦንላየን ሱቅ መክፈት ይችላሉ። በቀላሉ በሀገር ወስጥ ያሉ ደንበኞች በቀላሉ የእርሶን ማስታወቂያ ያያሉ።
የሻጭ ፕሮፋይል ወይም የኦንላየን ሱቅ ለመፍጠር ቀድሞ አካውንት መፍጠር ያስፈልጋል.
ዌብሳይታችንን ለመጠቀም የሚከተሉትን ጠቃሚ ሊንኮች ይጎብኙ
👉አካውንት ለመፍጠር https://balesuq.com/my-account/
👉Post ለማድረግ https://balesuq.com/post-an-ad/
👉የሚሸጡ ነገሮችን ለማየት https://balesuq.com/all-ads/
አፕልኬሽናችንን ለማውረድ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.balesuq
አስተያየት ካሎት ወይም ለመጠቀም ከተቸገሩ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል
https://t.me/balesuqsupport
ባለሱቅ ዌብሳይት እና አፕ ሲጠቀሙ ምንም አይነት ክፍያ የማንጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ወይም የሚሸጡ ነገሮችን በጣም በትንሽ ከፍያ ማስተዋወቅ ይችላሉ.
ማለትም ማስታወቂያዎትን እንደ Featured and Bump Up በማድረግ ማስተዋወቅ ይችላሉ.
1. Featured ማስታወቂያ ማለት የእርሶ ፖስት ከፊት ለፊት ገፅ ላይ እንዲታይ ማድረግ ማለት ነው.
ይሄም ማለት የባለሱቅ ዌብሳይት እና አፕ ሲከፈት የእርሶ ፖስት ፊት ለፊት ይታያል ማለት ነው.
2. Bump Up ማስታወቂያ ማለት የእርሶ ፖስት በተደጋጋሚ በተመሳሳይ ሰዓት(እርሶ በመረቱጡት ሰዓት) ማስታወቂያዎ Automatically ፖስት ይደረጋል ማለት ነው.
ለምሳሌ ያህል ዛሬ 7ሰዓት ላይ አንድ እቃ ፖስት ቢያደርጉ፣ እቃዎ ሁልጊዜ በ 7ሰዓት ላይ Automatically ፖስት ይደረጋል ማለት ነው.
What We Do
We are committed to building positive relationships! You will be delighted by how important we consider your partnership. You can call us or email at any time with questions, we are happy to learn about your unique business and target audience.
Our goal for you is to give our viewers access to the best services, and our reputation with them ensures your sales and advertisements will be effective!
How it Works
- አድራሻ, መገናኛ Star Building
- 0977-10-99-99
- sales@balesuq.com