🌟 እንኳን ወደ ባለሱቅ (BaleSuQ) በደህና መጡ!
ባለሱቅን ለመጠቀም ስለመረጡ እናመሰግናለን። ባለሱቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም አይነት ንብረት (ኤሌክትሮኒክስ፣ መኪና፣ ቤት እና ሌሎችም) በቀጥታ ከሻጭ ወደ ገዥ የሚያገናኝ ግዙፍ የገበያ መድረክ ነው።
🚀 ለምን ባለሱቅን ይጠቀማሉ?
- በነጻ፦ ማንኛውንም ዕቃ ያለ ምንም ክፍያ መለጠፍ እና መሸጥ ይችላሉ።
- የOnline ሱቅ፦ አካውንት በመፍጠር ብቻ የራስዎን የኦንላይን ሱቅ ይገንቡ።
- ቀጥታ ግንኙነት፦ ከገዥዎች ጋር በቀጥታ በመገናኘት ዕቃዎን በፍጥነት ይሽጡ።
📈 ሽያጭዎን ለማሳደግ የሚረዱ ልዩ አማራጮች
ማስታወቂያዎ በብዙ ሰዎች እንዲታይ እና ፈጣን ገዥ እንዲያገኝ እነዚህን በትንሽ ክፍያ የሚሰሩ ማስተዋወቂያዎች ይጠቀሙ፦
- Featured (ተለይቶ የሚታይ)፦ ማስታወቂያዎ በዌብሳይቱ እና በአፑ የመጀመሪያ ገፅ ላይ በጉልህ እንዲታይ ያደርጋል።
- Daily Auto Post፦ ማስታወቂያዎ ሁልጊዜ አዲስ ሆኖ ከላይ እንዲታይ በየቀኑ በራሱ ጊዜ (Automatically) ፖስት ይደረጋል።
- Top፦ ማስታወቂያዎ አዲስ ሆኖ ከላይ እንዲታይ።
💎 የ “All in One” ጥቅል (በወር 500 ብር ብቻ!)
ይህ ጥቅል ለአከፋፋዮች እና ለነጋዴዎች ተመራጭ ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፦
- ያልተገደበ (Unlimited) ማስታወቂያዎችን መለጠፍ።
- ለ30 ቀናት የሚቆዩ Featured, Top እና Daily Auto Post ማስታወቂያዎችን ያካትታል።
- Verified የሆነ የራስዎ የተሟላ የኦንላይን ስቶር ይኖሮታል።
- የደንበኞች አገልግሎት ድጋፍ እና የትራንስፖርት (Delivery) ካስፈለጎት እናመቻቻለን።
🔗 ጠቃሚ ሊንኮች
ለበለጠ መረጃ፦
📞 በ 0913-23-34-66 ይደውሉልን።
ባለሱቅ – የኢትዮጵያውያን የገበያ መድረክ!


