A9 Mini Wireless Camera
Br1,700.00
Out of stock
A9 Mini Camera Wireless Security Remote Control Monitoring Night Vision Baby Motion Detection Camera 1080p HD IP WiFi Camera.
HD 1080p በጥራት የሚቀርፅ
በጨለማ ቦታ ላይ ይቀርፃል
150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት
128GB ሚሞሪ ካርድ (sd card) መቀበል የሚችል
የራሱ Wifi Hotspot ያለውና ከሌላ Wifi ጋር መገናኘት የሚችል
አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል
የራሱ ማግኔት ስላለው በቀላሉ የፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል
Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል. አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ከ 1 እስከ 3 ሰአታት ይቆያል።
ANDROID & IOS ላይ የሚሰራ
General Inquiries
There are no inquiries yet.