Category: Featured
Featured
Showing all 5 results
-
A9 Mini Wireless Camera
Br1,700.00Read moreA9 Mini Camera Wireless Security Remote Control Monitoring Night Vision Baby Motion Detection Camera 1080p HD IP WiFi Camera. HD 1080p በጥራት የሚቀርፅ በጨለማ ቦታ ላይ ይቀርፃል 150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት 128GB ሚሞሪ ካርድ (sd card) መቀበል የሚችል የራሱ Wifi Hotspot ያለውና ከሌላ Wifi ጋር መገናኘት የሚችል አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል የራሱ ማግኔት ስላለው …
-
Boya Universal Microphone (DOUBLE MIC)
Br1,500.00Read moreBoya Universal Microphone (DOUBLE MIC) By-M1DM ለዪቲበሮች, ለጋዜጠኞች, ቲክቶክ ላይ ቪዲዮዎችን ለሚሰሩ በሙሉ አመቺ የሆነ ጥራት ያለው የድምፅ መቅጃ ባለ ረዥም ገመድ ማይክራፎን ለስራዎ አስገራሚ የድምፁ ጥራት የሚሰጥ ልዩ TECHNOLOGY የራሱ ማራዘሚያ ያለው እስከ 4m ርቀት መቅረፅ የሚያስችል
-
Dancing cactus toy for babies
Br1,000.00Read moreDancing cactus toy for babies. Cute and fun cactus shaped plush toy can dance, sing, move, turn around. The toy will dance for a hours. Dancing Cactus Toy/ የሕጻናት አጫዋች በቻርጅ የሚሰራ ድምጽ / ሙዚቃ ሲከፈት የሚደንስ የልጆችን ትኩረት የሚስብ ልጆች በሚናገሩትን ደግሞ እያወራ የሚያዝናናቸው
-
Led desk light
Br999.00Add to cartLed desk light, Bed Reading, Book Night Light with Eye Protection Led Table Lamp. White color and flexible 21centimeter.
-
NTFS Facial steamer
Br1,500.00Add to cartFacial Steamer
✔️ የውሀ እንፋሎት የፊትዎን ቀዳዳ በመክፈት ቆሻሻ ውልቅ ብሎ እንዲወጣ ይረዳል
✔️ Blackheads በማለስለስ ለማስወገድ ይረዳል
✔️ የሞቀ የእንፋሎት የደም ሥሮችዎን እንዲከፈቱ እንዲሁም የደም ዝውውር እንዲጨምር ያደርጋል
✔️ Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ❇️ NTFS Facial Steamer
⚡️Material: Plastic
⚡️Color: Pink
⚡️Voltage: 220V
⚡️Capacity: 50ml
⚡️Steam time: approx.18 minutes
⚡️Heating time: 3-5 minutes
⚡️Steam temperature: ± 45°C
⚡️Power consumption: about 110W